1
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፤ ወደ ተወደደውም ልጁ መንግሥት አፈለሰን፤
مقایسه
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:13 را جستجو کنید
2
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:16
የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:16 را جستجو کنید
3
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:17
እርሱም ከሁሉ በፊት ነው፤ ሁሉም ነገር በእርሱ አብሮ ተዋቅሮአል።
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:17 را جستجو کنید
4
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:15
እርሱም ለማይታየው አምላክ ምሳሌ ነው፤ የፍጥረት ሁሉ በኩር ነው፤
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:15 را جستجو کنید
5
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:9-10
ስለዚህ እኛ ደግሞ ይህን ከሰማንበት ቀን ጀምረን በመንፈሳዊ ጥበብና ማስተዋል ሁሉ የፈቃዱን እውቀት እንድትሞሉ እየለመንን፥ ስለ እናንተ ጸሎትን አልተውንም፤ በዚህም በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁና በእግዚአብሔር እውቀት እያደጋችሁ፥ ለጌታ እንደሚገባው ፍጹም ደስ የሚያሰኘውን ሕይወት እንድትኖሩ ነው።
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:9-10 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها