1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
مقایسه
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17 را جستجو کنید
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
እኛም ሁላችን፥ በመጋረጃ በማይሸፈን ፊት፥ የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን፥ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፥ ይህም መንፈስ ከሚሆን ጌታ የመጣ ነው።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18 را جستجو کنید
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
ነገር ግን ሰው ወደ ጌታ ፊቱን ሲያዞር መጋረጃው ይወገዳል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16 را جستجو کنید
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን የሚሆን አንዳችን ነገር ልናስብ እኛ የበቃን አይደለንም፤ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ላልሆነ፥ ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን አበቃን፤ ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها