1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በሰው ከሚደርሰው ፈተና በቀር ምንም አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፤ መታገሥ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫ መንገድ ደግሞ ያዘጋጅላችኋል።
مقایسه
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13 را جستجو کنید
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ወይም ማናቸውንም ነገር ስታደርጉ፥ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31 را جستجو کنید
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
ስለዚህ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12 را جستجو کنید
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23 را جستجو کنید
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
እያንዳንዱ የሌሎችንም ጥቅም ያስብ እንጂ የራሱን ጥቅም አይፈልግ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها