YouVersion Logo
Search Icon

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 1:2-5

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 1:2-5 አማ2000

ወንድሞቼ ሆይ! የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት፤ ትዕግሥትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽም። ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፤ ለእርሱም ይሰጠዋል።

Free Reading Plans and Devotionals related to የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 1:2-5