1
መዝሙረ ዳዊት 14:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አላዋቂ በልቡ፦ አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐሰቈሉ፥ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 14:1
2
መዝሙረ ዳዊት 14:2
የሚያስተውል እግዚአብሔርንም? የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ ጌታ ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 14:2
3
መዝሙረ ዳዊት 14:3
ሁሉም ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ፥ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፥ አንድም እንኳ የለም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 14:3
Home
Bible
Plans
Videos