1
መዝሙረ ዳዊት 12:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለ ምስኪኖች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት ጌታ፦ አሁን እነሣለሁ ይላል፥ የተጠሙትንም ደኅንነት አመጣላቸዋለሁ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 12:6
2
መዝሙረ ዳዊት 12:7
በምድር ምድጃ ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ ብር የጌታ ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 12:7
3
መዝሙረ ዳዊት 12:5
ምላሳችንን እናበረታለን፥ ከንፈራችን የእኛ ነው፥ ጌታችን ማን ነው? የሚሉትን።
Explore መዝሙረ ዳዊት 12:5
Home
Bible
Plans
Videos