1
መዝሙረ ዳዊት 11:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጌታ ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፥ ቅን ሰው ፊቱን ያየዋል።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 11:7
2
መዝሙረ ዳዊት 11:4
ጌታ በተቀደሰው መቅደሱ ነው፥ ጌታ፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፥ ዐይኖቹ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 11:4
3
መዝሙረ ዳዊት 11:5
ጌታ ጻድቅንና ክፉን ይመረምራል፥ ዓመፃ የሚወደውን ግን ነፍሱ ትጠላለች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 11:5
4
መዝሙረ ዳዊት 11:3
መሠረቶቹ ከፈረሱ፥ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?
Explore መዝሙረ ዳዊት 11:3
5
መዝሙረ ዳዊት 11:1
በጌታ ታመንሁ፥ ነፍሴን፦ እንዴት እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ሽሺ ትሉአታላችሁ?
Explore መዝሙረ ዳዊት 11:1
Home
Bible
Plans
Videos