1
መጽሐፈ ምሳሌ 28:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኃጢአቱን የሚደብቅ ኑሮው አይሳካለትም፤ ኃጢአቱን ተናዝዞ ዳግመኛ ኃጢአት ከመሥራት የሚቈጠብ ግን የእግዚአብሔርን ምሕረት ያገኛል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 28:13
2
መጽሐፈ ምሳሌ 28:26
በራሱ የሚታመን ሰው ሞኝ ነው፤ በጥበብ የሚመራ ሰው ግን በሰላም ይኖራል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 28:26
3
መጽሐፈ ምሳሌ 28:1
ኃጢአተኞች ማንም ሳያሳድዳቸው ይሸሻሉ፤ ደግ ሰዎች ግን እንደ አንበሳ ደፋሮች ናቸው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 28:1
4
መጽሐፈ ምሳሌ 28:14
ሁልጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው የተባረከ ነው፤ እምቢተኛ የሚሆን ሰው ግን ችግር ላይ ይወድቃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 28:14
5
መጽሐፈ ምሳሌ 28:27
ለድኾች የሚሰጥ ከቶ አይቸገርም፤ ድኾችን ላለማየት ዐይኖቹን የጨፈነ ግን በሰዎች ዘንድ የተረገመ ይሆናል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 28:27
6
መጽሐፈ ምሳሌ 28:23
ሰውን ከማቈላመጥ ይልቅ እየመከረ የሚገሥጸውን ሰው በመጨረሻ ያመሰግነዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 28:23
Home
Bible
Plans
Videos