1
መጽሐፈ ምሳሌ 29:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሰውን የሚፈራ ችግር ላይ ይወድቃል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን በሰላም ይኖራል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 29:25
2
መጽሐፈ ምሳሌ 29:18
ከእግዚአብሔር የሚገለጥ መመሪያ ባይኖር ሕዝብ መረን ይለቀቃል፤ የእግዚአብሔርን ሕግ የሚያከብር ሰው ግን የተባረከ ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 29:18
3
መጽሐፈ ምሳሌ 29:11
ሞኝ ሰው የቊጣ ስሜቱን ይገልጣል፤ ጥበበኛ ሰው ግን ቊጣውን በትዕግሥት ይገታል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 29:11
4
መጽሐፈ ምሳሌ 29:15
ልጆችን መገሠጽና መቅጣት ጥበብ እንዲያገኙ ያደርጋል፤ ልጅ ስድ ዐደግ የሆነ እንደ ሆነ ግን እናቱን ያሳፍራል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 29:15
5
መጽሐፈ ምሳሌ 29:17
ልጅህን ቅጣ፤ ዕረፍትና ሰላም በማግኘት ደስ ትሰኛለህ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 29:17
6
መጽሐፈ ምሳሌ 29:23
ትምክሕተኛነት ወደ ውድቀት ያደርስሃል፤ ትሑት ከሆንክ ግን ትከበራለህ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 29:23
7
መጽሐፈ ምሳሌ 29:22
ቊጡ ሰው ጠብን ያነሣሣል፤ ግልፍተኛም ብዙ በደልን ይፈጽማል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 29:22
8
መጽሐፈ ምሳሌ 29:20
ሳያስብ በችኰላ ከሚናገር ሰው ይልቅ ሞኝ የተሻለ ተስፋ አለው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 29:20
Home
Bible
Plans
Videos