1
መጽሐፈ ምሳሌ 27:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ብረት ብረትን እንደሚስል ሰውም እርስ በእርሱ አንዱ ከሌላው ይማራል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 27:17
2
መጽሐፈ ምሳሌ 27:1
ጊዜ የሚያመጣውን ነገር ስለማታውቅ ነገ በሚሆነው ነገር አትመካ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 27:1
3
መጽሐፈ ምሳሌ 27:6
የወዳጅ ማቊሰል ለመልካም ነገር ነው፤ የጠላት መሳም ግን ለጥፋት ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 27:6
4
መጽሐፈ ምሳሌ 27:19
ውሃ እንደ መስተዋት ሆኖ ፊትህን እንደሚያሳይህ ኅሊናህም እንደ መስተዋት ሆኖ የራስህን ጠባይ መልሶ ያሳይሃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 27:19
5
መጽሐፈ ምሳሌ 27:2
ሌሎች ሰዎች ያመስግኑህ እንጂ ራስህን አታመስግን፤ ሰዎች ስለ አንተ ይመስክሩ እንጂ፥ አንተ ስለ ራስህ መልካምነት አትናገር።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 27:2
6
መጽሐፈ ምሳሌ 27:5
በግልጽ የሚነገር ተግሣጽ ከተሰወረ ፍቅር ይሻላል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 27:5
7
መጽሐፈ ምሳሌ 27:15
ተጨቃጫቂ ሚስት እንደማያቋርጥ ዝናብ አሰልቺ ናት፤
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 27:15
Home
Bible
Plans
Videos