1
መጽሐፈ መክብብ 10:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የደነዘ መጥረቢያውን የማይስል ሰው ኀይሉን በከንቱ ይጨርሳል፤ ስለዚህ ጥሩ ውጤት ለማግኘት በጥበብ መሥራት ያስፈልጋል።
Compare
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:10
2
መጽሐፈ መክብብ 10:4
ጸጥ ብለህ ብትታገሥ ከባድ ለሆነው በደልህ እንኳ ይቅርታ ማግኘት ስለምትችል አለቃህ በተቈጣህ ጊዜ የሥራ ቦታህን አትልቀቅ፤
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:4
3
መጽሐፈ መክብብ 10:1
የሞቱ ዝንቦች ተቀምሞ የተሠራውን የዘይት ሽቶ ሊያገሙት ይችላሉ፤ እንዲሁም ትንሽ ሞኝነት ታላቅ ጥበብን ያጠፋል።
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:1
4
መጽሐፈ መክብብ 10:12
ጥበበኛ ሰው በንግግሩ ክብርን ያገኛል፤ ሞኝ ግን በገዛ ንግግሩ ይጠፋል፤
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:12
5
መጽሐፈ መክብብ 10:8
ጒድጓድን የሚቈፍር ሰው ራሱ ይወድቅበታል፤ ቅጽርንም የሚያፈርስ በእባብ ይነደፋል፤
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:8
Home
Bible
Plans
Videos