የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ预览

የአስሩልጃገረዶችምሳሌ
ኢየሱስእርሱተመልሶየሚመጣበትጊዜስለማይታወቅ፣
ተከታዮቹሁልጊዜዝግጁእንዲሆኑየሚያበረታታታሪክተናገረ።
ጥያቄ 1፡ለሙሽራውመምጣትዝግጁለመሆንማድረግያለብንምንድንነው?
ጥያቄ 2፡- ቀኑሲደርስሙሽራውንለመቀበልዝግጁእንድትሆኑምንልታደርጉትወዳላችሁ?
ጥያቄ 3፡ስለኢየሱስበቅርቡተመልሶየመምጣትእውነታበበለጠንቃትየማወቅነገርቢኖራችሁናበቅርቡእንደሚመጣብታምኑኖሮ፣ቅድሚያየምትሰጧቸውንነገሮችየምትለዩትእንዴትነው?
读经计划介绍

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስረዳት ተግባራዊ እና የፈጠራ ታሪኮችን ተጠቅሟል። አንድ አጭር ቪዲዮ ዘጠኙን ክፍሎች ያሉት እቅድ በእያንዳንዱ ቀን ከኢየሱስ ትምህርቶች አንዱን ያሳያል።
More