የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ预览

የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ

9天中的第2天

የመንግሥተሰማይምሳሌዎች

ኢየሱስመንግሥተሰማይልንፈልገውየሚገባሀብትእንደሆነተናገረ።

ጥያቄ 1፡እጅግታማኝየኢየሱስተከታይመሆንከፈለጋችሁሙሉበሙሉለኢየሱስመስጠት

የሚገባችሁሐብትምንድንነው?

ጥያቄ 2፡ከዚያሰውእናከነጋዴውጋርሲወዳደርመንግሥተሰማያትለአናንተምንያህልየከበረዋጋአላት?

ጥያቄ 3፡ጓኞቻችሁ፣ቤተሰቦቻችሁእናቤተክርስቲያንመንግሥተሰማይአጥብቀንልንፈልጋትየምትገባሐብትመሆኗንየሚያሳዩትእንዴትነው?

读经计划介绍

የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስረዳት ተግባራዊ እና የፈጠራ ታሪኮችን ተጠቅሟል። አንድ አጭር ቪዲዮ ዘጠኙን ክፍሎች ያሉት እቅድ በእያንዳንዱ ቀን ከኢየሱስ ትምህርቶች አንዱን ያሳያል።

More