የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ预览

የደጉሳምራዊምሳሌ
ኢየሱስ “ባልንጀራዬማንነው?” የሚለውንጥያቄለመመለስስለአንድሳምራዊታሪክተናገረ።
ጥያቄ 1፡ልክእንደደጉሳምራዊሰውለመኖርምንዓይነትዋጋሊያስከፍላችሁይችላል?
ጥያቄ 2፡ባልጀራችሁማንነው? የተወሰኑሰዎችንጥቀሱእናለእነርሱኢየሱስእንዳደረገውእንዴትእንደምታደርጉላቸውጥቀሱ።
ጥያቄ 3፡ቤተክርስቲያንችላየምትለውምንዓይነትእርዳታፈላጊሰዎችንነው?
读经计划介绍

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስረዳት ተግባራዊ እና የፈጠራ ታሪኮችን ተጠቅሟል። አንድ አጭር ቪዲዮ ዘጠኙን ክፍሎች ያሉት እቅድ በእያንዳንዱ ቀን ከኢየሱስ ትምህርቶች አንዱን ያሳያል።
More