የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ预览

የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ

9天中的第3天

የዘሪውምሳሌ

ኢየሱስስለመንግሥተሰማያትመስማትየተለያየውጤትእንደሚስከትልለማሳየትስለአንድገበሬታሪክተናገረ።

ጥያቄ 1፡የሕይወትጭንቀቶች፣የሕይወትብልጽግናዎችእናየሕይወትደስታዎችሰዎችየእግዚአብሔርንቃልእንዳይቀበሉየሚያደርጋቸውምንድንነው?

ጥያቄ 2: "መልካምአፈር" መሆናችሁንለማረጋገጥምንማድረግትችላላችሁ?

ጥያቄ 3፡ዘሩየእግዚአብሔርቃልእስከሆነእናአፈሩምየሰዎችንልብእናአዕምሮየሚወክልእስከሆነድረስ፣

ይህቤተክርስቲያንስላለባትኀላፊነትምንይጠቁመናል?

读经计划介绍

የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስረዳት ተግባራዊ እና የፈጠራ ታሪኮችን ተጠቅሟል። አንድ አጭር ቪዲዮ ዘጠኙን ክፍሎች ያሉት እቅድ በእያንዳንዱ ቀን ከኢየሱስ ትምህርቶች አንዱን ያሳያል።

More