የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ预览

የጠፋውልጅምሳሌ
ኢየሱስ፣ከሀብቱድርሻውንእንዲሰጠውአባቱንስለጠየቀውልጅታሪክተናገረ።
ልጁገንዘቡንካባከነበኋላወደቤቱተመለሰ፤አባቱምበደስታተቀበለው።
ጥያቄ 1፡ሸሽቶየሄደውልጁወደቤትሲመለስአባትየው “ሞቶነበርአሁንግንሕያውሆኗል” እና “
ጠፍቶነበርአሁንግንተገኝቷል” አለ።ይህአገላለጽእግዚአብሔርንጥለውሄደውለነበሩ፣
ነገርግንአሁንእርሱንለተቀበሉሰዎችሊሆንየሚችለውእንዴትነው?
ጥያቄ 2፡እግዚአብሔርለእናንተእንደዚህአባትየሆነውእንዴትነው?
ጥያቄ 3፡ራሳችሁንበምሳሌውላይከተጠቀሱትሁለትወንድማማቾችጋርብታነጻጽሩራሳችሁንከየትኛው
ጋርትመድባላችሁ? ለምን?
读经计划介绍

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስረዳት ተግባራዊ እና የፈጠራ ታሪኮችን ተጠቅሟል። አንድ አጭር ቪዲዮ ዘጠኙን ክፍሎች ያሉት እቅድ በእያንዳንዱ ቀን ከኢየሱስ ትምህርቶች አንዱን ያሳያል።
More