የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ预览

የአዲሱልብስናየአዲሱወይንምሳሌ
ኢየሱስደቀመዛሙርቱየሚጾሙበትጊዜመቼእንደሚሆንለማስረዳትአንድታሪክተናገረ።
ጥያቄ 1፡የኢየሱስተከታይእንደመሆናችሁሕይወታችሁከቀድሞውየተሻለውእናአዲስየሆነውበምንመልኩነው?
ጥያቄ 2፡ከኢየሱስጋርበደስታየመሞላትንሕይወትእናክፉውንእናኀጢአትንለመቃወምያለንንቁርጠኝነትእንዴትሚዛናዊማድረግእንችላለን?
ጥያቄ 3፡ኢየሱስበቤተክርስቲያን፣በቤተሰብወይምበግል/መንፈሳዊሕይወታችሁአስደናቂነገሮችንያመጣባቸውንየተወሰኑነገሮችግለጹ።
读经计划介绍

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስረዳት ተግባራዊ እና የፈጠራ ታሪኮችን ተጠቅሟል። አንድ አጭር ቪዲዮ ዘጠኙን ክፍሎች ያሉት እቅድ በእያንዳንዱ ቀን ከኢየሱስ ትምህርቶች አንዱን ያሳያል።
More