1
የሐዋርያት ሥራ 10:34-35-34-35
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ጴጥሮስም አፉን ከፍቶ እንዲህ አለ፦ “እግዚአብሔር ለሰው ፊት እንዳያደላ ነገር ግን በአሕዛብ ሁሉ እርሱን የሚፈራና ጽድቅን የሚያደርግ በእርሱ የተወደደ እንደ ሆነ በእውነት አስተዋልሁ።
So sánh
Khám phá የሐዋርያት ሥራ 10:34-35-34-35
2
የሐዋርያት ሥራ 10:43
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
Khám phá የሐዋርያት ሥራ 10:43
Trang chủ
Kinh Thánh
Kế hoạch
Video