1
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እነርሱም “ሁለታችንም ሕልም አየን፤ ነገር ግን የሚተረጉምልን ሰው አጣን” ሲሉ መለሱለት። ዮሴፍም፥ “ሁልጊዜስ ቢሆን የሕልም ትርጓሜ ከእግዚአብሔር የሚገኝ አይደለምን? እስቲ ያያችሁትን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
So sánh
Khám phá ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
የሆነው ሆኖ የመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃ ዮሴፍን አላስታወሰውም፤ ረሳው።
Khám phá ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
Trang chủ
Kinh Thánh
Kế hoạch
Video