1
የሐዋርያት ሥራ 26:17-18-17-18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የኃጢአትንም ስርየት በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስትን ያገኙ ዘንድ፥ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉ ዐይናቸውን ትከፍት ዘንድ፥ ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ።’
So sánh
Khám phá የሐዋርያት ሥራ 26:17-18-17-18
2
የሐዋርያት ሥራ 26:16
ነገር ግን ተነሣና በእግርህ ቁም፤ ስለዚህ እኔን ባየህበት ነገር ለአንተም በምታይበት ነገር አገልጋይና ምስክር ትሆን ዘንድ ልሾምህ ታይቼልሃለሁና።
Khám phá የሐዋርያት ሥራ 26:16
3
የሐዋርያት ሥራ 26:15
እኔም ‘ጌታ ሆይ! ማን ነህ?’ አልሁ። እርሱም አለኝ ‘አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ።
Khám phá የሐዋርያት ሥራ 26:15
4
የሐዋርያት ሥራ 26:28
አግሪጳም ጳውሎስን “በጥቂት ጊዜ ክርስቲያን ልታደርገኝ ትወዳለህ፤” አለው።
Khám phá የሐዋርያት ሥራ 26:28
Trang chủ
Kinh Thánh
Kế hoạch
Video