1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኩሽ በዓለም ላይ የመጀመሪያው ታላቅ ጦረኛ የነበረውን ናምሩድን ወለደ።
So sánh
Khám phá ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
ናምሩድ በእግዚአብሔር ድጋፍ ታላቅ አዳኝ ነበረ፤ ሰዎች “እንደ ናምሩድ ታላቅ አዳኝ ያድርግህ!” እያሉ የሚመርቁት ስለዚህ ነው።
Khám phá ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
Trang chủ
Kinh Thánh
Kế hoạch
Video