40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርShembull

አይነ ስውር ሰውዬ
ሉቃስ 18:35-43
- ኢየሱስ ለእኔ እንዲያደርግልኝ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው?
- የሰዎች ፍላጎት ምን እንደሆነ እጠይቃለሁ?ለምን?
- ወዲያውኑ እንዴት ነው ለፍላጎታቸው የምፀልየው?
Shkrimet e Shenjta
Rreth këtij plani

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?
More