BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎችSample

በቀጣዩ የዘወረደ ጥናታችን የሀሴትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉም በመመርመር እንዴት ወደ ኢየሱስ እንደሚመራ እናያለን። ይህ ቪዲዮ ዛሬ የሚያበረታታዎ እንዴት ነው? በማህበራዊ የትስስር ገጾች #BibleProjectAdventReflections የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም ሃሳብዎን ያካፍሉን። ከእርስዎ ልንሰማ እንወዳለን።
Scripture
About this Plan

ባይብል ፕሮጀክት የዘወረደ ተከታታይ ትምህርቶችን ያዘጋጀው ግለሰቦች፣ ቡድኖች እንዲሁም ቤተሰቦች ዘወረደን፣ ማለትም የኢየሱስን ወደ ምድር መምጣት እንዲያከብሩ ለማነሳሳት ነው። ተስፋ፣ ሰላም፣ ሀሴት እና ፍቅር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉማቸው ምን እንደሚመስል ተሳታፊዎች እንዲያጤኑ ለማገዝ እንዲጠቅም፣ ይህ የአራት ሳምንት የጥናት እቅድ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን፣ አጫጭር ማጠቃለያዎችን እና ሃሳብ ጫሪ ጥያቄዎችን አካቷል። እነዚህ አራት መንፈሳዊ እሴቶች እንዴት በኢየሱስ በኩል ወደ አለም እንደመጡ ለመረዳት፣ ይህን የጥናት እቅድ ይምረጡ።
More
Related Plans

Everyday Prayers for Christmas

Simon Peter's Journey: 'Grace in Failure' (Part 1)

The Holy Spirit: God Among Us

Two-Year Chronological Bible Reading Plan (First Year-January)

Sharing Your Faith in the Workplace

The Bible in a Month

You Say You Believe, but Do You Obey?

Gospel-Based Conversations to Have With Your Preteen

Never Alone
