YouVersion Logo
Search Icon

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርSample

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

DAY 13 OF 40

ምህረት የተደረገለትና የተነቀፈው

ሉቃስ 7:36-50

  1. የሴትዮዋ ድርጊቶች ሁሉን ነገር እንዴት ነገር የተፈታተነው?
  2. የፈሪሳውያኑና የሴትዮዋ አመለካከትና ድርጊቶች እንዴት ነበር የሚለያየው?  
  3. ኢየሱስ እኔ እንድለውጠው የሚነግረኝ ነገር ምንድን ነው? 

Scripture

Day 12Day 14