1
የማርቆስ ወንጌል 16:15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንዲህም አላቸው፤ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤
مقایسه
የማርቆስ ወንጌል 16:15 را جستجو کنید
2
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ልሳንም ይናገራሉ፤ እባቦችን በእጃቸው ይይዛሉ፤ የሚገድል መርዝ ቢጠጡ እንኳ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውንም በሕመምተኞች ላይ ይጭናሉ፤ እነርሱም ይፈወሳሉ።”
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18 را جستجو کنید
3
የማርቆስ ወንጌል 16:16
ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
የማርቆስ ወንጌል 16:16 را جستجو کنید
4
የማርቆስ ወንጌል 16:20
ከዚያም ደቀመዛሙርቱ ወጥተው፥ በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፤ ትምህርታቸውንም ተከትለው በሚፈጸሙ ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 16:20 را جستجو کنید
5
የማርቆስ ወንጌል 16:6
እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፤ “አትደንግጡ፤ የምትፈልጉት የተሰቀለውን የናዝሬቱ ኢየሱስን ነው፤ እርሱ ተነሥቷል፤ እዚህ የለም፤ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ ይኸውላችሁ።
የማርቆስ ወንጌል 16:6 را جستجو کنید
6
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
ቀና ብለው ሲመለከቱ፥ በጣም ትልቅ የነበረው ድንጋይ ከደጃፉ ላይ ተንከባሎ አዩ። ወደ መቃብሩ እንደ ገቡም፥ ነጭ ልብስ የለበሰ ጐልማሳ በቀኝ በኩል ተቀምጦ አዩና ደነገጡ።
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها