1
የማቴዎስ ወንጌል 14:30-31
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ነገር ግን የነፋሱን ብርታት አይቶ ፈራ፤ መስጠም በጀመረም ጊዜ “ጌታ ሆይ! አድነኝ” ብሎ ጮኸ። ኢየሱስም ወዲያው እጁን ዘርግቶ ያዘውና “አንተ እምነት የጎደለህ፥ ለምን ተጠራጠርህ?” አለው።
مقایسه
የማቴዎስ ወንጌል 14:30-31 را جستجو کنید
2
የማቴዎስ ወንጌል 14:30
ነገር ግን የነፋሱን ብርታት አይቶ ፈራ፤ መስጠም በጀመረም ጊዜ “ጌታ ሆይ! አድነኝ” ብሎ ጮኸ።
የማቴዎስ ወንጌል 14:30 را جستجو کنید
3
የማቴዎስ ወንጌል 14:27
ወዲያው ኢየሱስ ተናገራቸው፥ “አይዞአችሁ፥ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ፤” አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 14:27 را جستجو کنید
4
የማቴዎስ ወንጌል 14:28-29
ጴጥሮስም “ጌታ ሆይ! አንተስ ከሆንህ በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ” ሲል መለሰለት። እርሱም “ና” አለው። ጴጥሮስም ከጀልባዋ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ለመሄድ በውሃው ላይ ተራመደ።
የማቴዎስ ወንጌል 14:28-29 را جستجو کنید
5
የማቴዎስ ወንጌል 14:33
በጀልባዋ የነበሩትም “በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።
የማቴዎስ ወንጌል 14:33 را جستجو کنید
6
የማቴዎስ ወንጌል 14:16-17
ኢየሱስም “መሄድ አያስፈልጋቸውም፤ እናንተ የሚበሉትን ስጡአቸው” አላቸው። እነርሱም “ከአምስት እንጀራና ከሁለት ዓሣ በቀር በዚህ ምንም የለንም” አሉት።
የማቴዎስ ወንጌል 14:16-17 را جستجو کنید
7
የማቴዎስ ወንጌል 14:18-19
እርሱም “እነዚያን ወደዚህ ወደ እኔ አምጡልኝ” አላቸው። ሕዝቡን በሣር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤ አምስቱንም እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ አሻቅቦ አየና ባረከ፤ እንጀራውንም ቆርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ ሰጡ።
የማቴዎስ ወንጌል 14:18-19 را جستجو کنید
8
የማቴዎስ ወንጌል 14:20
ሁሉም በልተው ጠገቡ፤ የተረፈውንም ቁርስራሽ ዐሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
የማቴዎስ ወንጌል 14:20 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها