1
የሉቃስ ወንጌል 1:37
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለእግዚአብሔር የሚሳነው አንዳች ነገር የለምና።”
مقایسه
የሉቃስ ወንጌል 1:37 را جستجو کنید
2
የሉቃስ ወንጌል 1:38
ማርያምም፦ “እነሆኝ የጌታ አገልጋይ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፤” አለች። መልአኩም ከእርሷ ተለይቶ ሄደ።
የሉቃስ ወንጌል 1:38 را جستجو کنید
3
የሉቃስ ወንጌል 1:35
መልአኩም እንዲህ ሲል መለሰላት፦ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፤ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል፤ ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።
የሉቃስ ወንጌል 1:35 را جستجو کنید
4
የሉቃስ ወንጌል 1:45
ከጌታ የተነገረላት ቃል እንደሚፈጸም ያመነች ምንኛ ብፅዕት ናት።”
የሉቃስ ወንጌል 1:45 را جستجو کنید
5
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
እነሆ፥ ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። እርሱ ታላቅ ይሆናል፤ የልዑል ልጅም ይባላል፤ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለዓለም ይነግሣል፤ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።”
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33 را جستجو کنید
6
የሉቃስ ወንጌል 1:30
መልአኩም እንዲህ አላት፦ “ማርያም ሆይ! በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አግኝተሻልና አትፍሪ።
የሉቃስ ወንጌል 1:30 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها