1
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ፥ ከሕግ እርግማን ዋጅቶናል፤ “በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው፤” ተብሎ ተጽፎአልና
مقایسه
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13 را جستجو کنید
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28
በክርስቶስ ኢየሱስ ሁላችሁም አንድ ናችሁና አይሁዳዊ ወይም ግሪካዊ የለም፥ ባርያ ወይም ነጻ ሰው የለም፥ ወንድ ወይም ሴት የለም።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28 را جستجو کنید
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29
የክርስቶስ ከሆናችሁ ስለዚህ የአብርሃም ዘር ናችሁ፥ በተስፋውም ቃል መሠረት ወራሾች ናችሁ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29 را جستجو کنید
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14
ይህም የአብርሃም በረከት፥ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ አሕዛብ እንዲደርስና የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል ነው።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14 را جستجو کنید
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11
“ጻድቅ በእምነት ይኖራል” ተብሏልና፥ ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንደማይጸድቅ ግልጥ ነው።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها