1
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ፤ ክርስቶስም እንዳፈቀራችሁ፥ ስለ እናንተም ለእግዚአብሔር መልካም መዓዛ ያለው መባንና መሥዋዕት አድርጎ ራሱን አሳልፎ እንደሰጠ፥ በፍቅር ተመላለሱ።
مقایسه
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2 را جستجو کنید
2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15-16
እንግዲህ ስለ አኗኗሯችሁ በጥንቃቄ ተጠበቁ፥ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው አይሁን፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15-16 را جستجو کنید
3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18-20
መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ ብክነት እንደ ሆነው በወይን ጠጅ አትስከሩ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18-20 را جستجو کنید
4
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:17
ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:17 را جستجو کنید
5
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25
ባሎች ሆይ! ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ እንደሰጣት፥ ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25 را جستجو کنید
6
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:8
ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:8 را جستجو کنید
7
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21
እያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21 را جستجو کنید
8
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:22
ሚስቶች ሆይ! ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:22 را جستجو کنید
9
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33
ሆኖም ከእናንተ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፤ ሚስትም ባልዋን ታክብር።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33 را جستجو کنید
10
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:31
“ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።”
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:31 را جستجو کنید
11
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:11
ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፤ ይልቁን ግለጡት፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:11 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها