1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ እግዚአብሔር አብ አለን፤ እንዲሁም ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
مقایسه
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6 را جستجو کنید
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ “ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን፤” እናውቃለን። ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው፥ ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2 را جستجو کنید
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
ስለዚህ ምግብ ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን ላለማሰናከል ፈጽሞ ሥጋ አልበላም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13 را جستجو کنید
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ለደካሞች ዕንቅፋት እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها