1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ፥ የሁከት አምላክ አይደለም። በቅዱሳን አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲሁ ነው።
مقایسه
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33 را جستجو کنید
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1
ፍቅርን ተከታተሉ፤ መንፈሳዊ ስጦታዎችን፥ በተለይም ትንቢት የመናገርን ስጦታ በብርቱ ፈልጉ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1 را جستجو کنید
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3
ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽ፥ ለማበረታታትና ለማጽናናት ለሰው ይናገራል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3 را جستجو کنید
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4
በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ቤተ ክርስቲያንን ያንጻል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4 را جستجو کنید
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12
እናንተም እንደዚሁ ናችሁ፤ መንፈሳዊ ስጦታዎችን ለማግኘት የምትሹ በመሆናችሁ፥ ቤተ ክርስቲያን የምትታነጽበትን ስጦታዎች ለማግኘት ይበልጥ ፈልጉ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها