YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 6:6

የማቴዎስ ወንጌል 6:6 አማ54

አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።