YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 6:6-7

የማቴዎስ ወንጌል 6:6-7 አማ54

አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል። አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።

Free Reading Plans and Devotionals related to የማቴዎስ ወንጌል 6:6-7