መዝሙረ ዳዊት 24:1-4
መዝሙረ ዳዊት 24:1-4 አማ2000
አቤቱ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ ነፍሴን አነሣለሁ። አቤቱ፥ አንተን ታመንሁ፤ ለዘለዓለም አልፈር፤ ጠላቶቼ በእኔ አይሣቁብኝ። አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩምና። በከንቱ የሚበድሉ ሁሉ ዘወትር ይፈሩ። አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፤ ፍለጋህንም አስተምረኝ።