ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1-2
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1-2 አማ2000
እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትኑሩ። እነሆ፥ እኔ ጳውሎስ እላችኋለሁ፤ “ብትገዘሩም በክርስቶስ ዘንድ ምንም አይጠቅማችሁም።”