ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:3-5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:3-5 አማ2000
ገንዘቤን ሁሉ ለምጽዋት ብሰጥ፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል ብሰጥ፥ ነገር ግን ፍቅር ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም። ፍቅር ያስታግሣል፤ ፍቅር ያስተዛዝናል፤ ፍቅር አያቀናናም፤ ፍቅር አያስመካም፤ ፍቅር ልቡናን አያስታብይም። ብቻዬን ይድላኝ አያሰኝም፤ አያበሳጭም፤ ክፉ ነገርንም አያሳስብም።







![[Truth and Love] the Reflection ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:3-5 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapi.com%2Fhttps%3A%2F%2Fs3.amazonaws.com%2Fyvplans%2F39607%2F1440x810.jpg&w=3840&q=75)

