YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8-10

ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8-10 መቅካእኤ

ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን ይበልጡንም በእርሱ በኩል ከቁጣ እንድናለን። ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤

Free Reading Plans and Devotionals related to ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8-10