YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 6:8-9

የማቴዎስ ወንጌል 6:8-9 መቅካእኤ

ስለዚህ አትምሰሉአቸው፤ አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ነገር ሳትጠይቁት ያውቃልና። ስለዚህ እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፦ ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ! ስምህ ይቀደስ፤