YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ወንጌል 3:18-20

የዮሐንስ ወንጌል 3:18-20 መቅካእኤ

በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ ከወዲሁ ተፈርዶበታል። ፍርዱም ይህ ነው፥ ብርሃንም ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ። ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤

Free Reading Plans and Devotionals related to የዮሐንስ ወንጌል 3:18-20