YouVersion Logo
Search Icon

የያዕቆብ መልእክት 3:13-14

የያዕቆብ መልእክት 3:13-14 መቅካእኤ

ከእናንተ መካከል ጥበበኛና አስተዋይ የሆነ ማን ነው? በመልካም አኗኗር ሥራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ። ነገር ግን መራራ ቅናትና ራስ ወዳድነት በልባችሁ ቢኖር ኩራት አይሰማችሁ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ።