YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:6-7

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:6-7 መቅካእኤ

እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ፤ አብዝታችሁ ምስጋናን በማቅረብ እንደ ተማራችሁት ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፤ በእምነትም ጽኑ።

Free Reading Plans and Devotionals related to ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:6-7