YouVersion Logo
Search Icon

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:3-5

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:3-5 መቅካእኤ

ያለኝን ሁሉ ለድኾች ባካፍል፥ ሰውነቴንም እንዲቃጠል ለእሳት አሳልፌ ብሰጥ፥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም። ፍቅር ይታገሳል፤ ቸርነትንም ያደርጋል። ፍቅር አይቀናም፤ አይመካም፤ አይታበይም፤ ተገቢ ያልሆነ ነገር አያደርግም፤ ራስ ወዳድ አይደለም፤ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም።

Free Reading Plans and Devotionals related to 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:3-5