YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19-20

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19-20 አማ05

ስለዚህም አምላኬ ከክብሩ ብልጽግና በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሰጣችኋል። ለአባታችንና ለአምላካችን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

Free Reading Plans and Devotionals related to ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19-20