YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ሆሴዕ 10:13

ትንቢተ ሆሴዕ 10:13 አማ05

“እናንተ ግን በራሳችሁ ኀይልና በጀግኖቻችሁ ብዛት በመተማመናችሁ፥ ክፋትን ዘርታችሁ ግፍን ሰበሰባችሁ፤ ሐሰታችሁ ያስገኘውን ፍሬ በላችሁ።

Related Videos