YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ ዕዝራ 3:12

መጽሐፈ ዕዝራ 3:12 አማ05

ከሽማግሌዎቹ ካህናትና ሌዋውያን ብዙዎቹ እንዲሁም የጐሣ መሪዎች የቀድሞውን ቤተ መቅደስ አሠራር በዐይናቸው አይተው ስለ ነበር የዚህኛውን ቤተ መቅደስ መሠረት ሲጣል ባዩ ጊዜ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ፤ በዚያ የነበሩት የሌሎቹ እልልታ ግን አስተጋባ።

Free Reading Plans and Devotionals related to መጽሐፈ ዕዝራ 3:12