YouVersion Logo
Search Icon

1 ተሰሎንቄ 5:16-18

1 ተሰሎንቄ 5:16-18 NASV

ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በማናቸውም ሁኔታ አመስግኑ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ይህ ነውና።