1
መጽሐፈ ኢዮብ 42:2
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 42:2
2
መጽሐፈ ኢዮብ 42:10
ኢዮብም ስለ ወዳጆቹ በጸለየ ጊዜ እግዚአብሔርም ምርኮውን መለሰለት፥ እግዚአብሔር ቀድሞ በነበረው ፋንታ ሁለት እጥፍ አድርጎ ለኢዮብ ሰጠው።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 42:10
Home
Bible
Plans
Videos