1
መጽሐፈ መክብብ 1:18
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በጥበብ መብዛት ትካዜ ይበዛልና፥ እውቀትንም የሚጨምር ኀዘንን ይጨምራልና።
Compare
Explore መጽሐፈ መክብብ 1:18
2
መጽሐፈ መክብብ 1:9
የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፥ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም።
Explore መጽሐፈ መክብብ 1:9
3
መጽሐፈ መክብብ 1:8
ነገር ሁሉ ያደክማል፥ ሰው ይናገረው ዘንድ አይችልም፥ ዓይን ከማየት አይጠግብም፥ ጆሮም ከመስማት አይሞላም።
Explore መጽሐፈ መክብብ 1:8
4
መጽሐፈ መክብብ 1:2-3
ሰባኪው፦ ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ፥ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል። ከፀሐይ በታች በሚደክምበት ድካም ሁሉ የሰው ትርፉ ምንድር ነው?
Explore መጽሐፈ መክብብ 1:2-3
5
መጽሐፈ መክብብ 1:14
ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፥ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።
Explore መጽሐፈ መክብብ 1:14
6
መጽሐፈ መክብብ 1:4
ትውልድ ይሄዳል፥ ትውልድም ይመጣል፥ ምድር ግን ለዘላለም ነው።
Explore መጽሐፈ መክብብ 1:4
7
መጽሐፈ መክብብ 1:11
ለፊተኞቹም ነገሮች መታሰቢያ የላቸውም፥ ለኋለኖቹም ነገሮች ከእነርሱ በኋላ በሚነሡት ሰዎች ዘንድ መታሰቢያ አይገኝላቸውም።
Explore መጽሐፈ መክብብ 1:11
8
መጽሐፈ መክብብ 1:17
ጥበብንና ዕብደትን ሞኝነትንም አውቅ ዘንድ ልቤን ሰጠሁ፥ ይህም ደግሞ ነፋስን እንደ መከተል እንደ ሆነ አስተዋልሁ።
Explore መጽሐፈ መክብብ 1:17
Home
Bible
Plans
Videos