1
መዝሙረ ዳዊት 127:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሁሉ፥ በመንገዶቹም የሚሄዱ ብፁዓን ናቸው።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 127:1
2
መዝሙረ ዳዊት 127:3-4
ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ትሆናለች፤ ልጆችህም በማዕድህ ዙሪያ እንደ አዲስ የወይራ ተክል ይሆናሉ። እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 127:3-4
Home
Bible
Plans
Videos