መዝሙረ ዳዊት 127:3-4
መዝሙረ ዳዊት 127:3-4 አማ2000
ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ትሆናለች፤ ልጆችህም በማዕድህ ዙሪያ እንደ አዲስ የወይራ ተክል ይሆናሉ። እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።